አውሮፓ ህብረት

የአውሮፓ ኅብረት 27 የአውሮፓ ሃገራት በአንድነት የመሰረቱት መንግስት ነው። ከነዚህ 13ቱ አንድ ገንዘብ እሱም ዩሮ አላቸው።

European Union as a single entity
የአውሮፓ ህብረት አባላት

የአውሮፓ ህብረት መስፋፋት

EC-EU-enlargement animation
የአውሮፓ ህብረት መስፋፋት (አመቶች እ.ኤ.አ.)

* - የዩሮ ተጠቃሚ አገር ነው።

1950 ዓ.ም. ጀምሮ (መስራች አገራት)

1965 ዓ.ም. የገቡ

በ1973 ዓ.ም. የገባች

1978 ዓ.ም. የገቡ

1982 ዓ.ም. የተጨመረች

  • ጀርመን (ምሥራቅ) * (ከዚህ በኋላ ከምዕራቡ ጋር 1 ላይ ነው)

1987 ዓ.ም. የገቡ

1996 ዓ.ም. የገቡ

1999 ዓ.ም. የገቡ

2009 ምሥራቃዊ ሽሪክነት

European Union Eastern Partnership
Eastern Partnership

ዕጩ አገሮች

1965

መጋቢት 26 ቀን - የዓለም ንግድ ሕንጻ በኒው ዮርክ ከተማ ተከፈተ።ያልተወሰነ ቀን፦

የቻድ ዋና ከተማ ስም ከ'ፎርት-ላሚ' ወደ 'ንጃመና' ተለወጠ።

የኢኳቶሪያል ጊኔ ዋና ከተማ ስም ከ'ሳንታ ኢዛቤል' ወደ 'ማላቦ' ተለወጠ።

የጋምቢያ ዋና ከተማ ስም ከ'ባቱርስት' ወደ 'ባንጁል' ተለወጠ።

በልዩ ምርጫ መሠረት፣ የታንዛኒያ መንግሥት መቀመጫ ከዳር ኤስ ሳላም ወደ ዶዶማ እንዲዛወር ታቅዶ ነበር።

ዴንማርክ፣ አየርላንድና እንግሊዝ ወደ አውሮፓ ህብረት ተጨመሩ።

1978

1978 አመተ ምኅረት

ሐምሌ 20 ቀን - ሚልተን ኦቦቴ 2ኛ ጊዜ ከዑጋንዳ መሪነት ወረዱ።

ነሐሴ 20 ቀን - በመርዝ ጋዝ አደጋ በካሜሩን 1700 ሰዎች ሞቱ።

ጳጉሜ 2 ቀን - ዴስሞንድ ቱቱ በኤጲስቆፖሳዊ ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ መጀመርያ ጥቁር ኤጲስ ቆጶስ ሆኑ።

ፖርቱጋልና እስፓንያ ወደ አውሮፓ ህብረት ተጨመሩ።

1987

1987 አመተ ምኅረት

ነሐሴ 16 ቀን - ተቃራኒ ወገኖች ወደ ምርጫው እንዳይገቡ እምቢ ስላሉ የመለስ ዜናዊ ፖለቲካ መኅበር አሸንፎ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ።

ነሐሴ 23 ቀን - ናቶ በቦስኒያ ሰርቦች ላይ ዘመቻ ጀመረ።

ኦስትሪያ፣ ፊንላንድና ስዊድን ወደ አውሮፓ ህብረት ተጨመሩ።1980ዎቹ: 1980 1981 1982 1983 1984 1985 1986 1987 1988 1989

1996

1996 አመተ ምኅረት፦

መስከረም 3 ቀን - ስዊድን በምርጫ ለዩሮ እምቢ አለች።

ጥር 18 ቀን - አማርኛ ውክፔዲያ ተጀመረ።

ቆጵሮስ፣ ቼክ ሪፑብሊክ፣ ኤስቶኒያ፣ ሀንጋሪ፣ ላትቪያ፣ ሊትዋኒያ፣ ማልታ፣ ፖላንድ፣ ስሎቫኪያ፣ ስሎቬኒያ ወደ አውሮፓ ህብረት ተጨመሩ።

በሌሎች ቋንቋዎች

This page is based on a Wikipedia article written by authors (here).
Text is available under the CC BY-SA 3.0 license; additional terms may apply.
Images, videos and audio are available under their respective licenses.