ቱኒዚያ

الجمهورية التونسي
Al-Jamhūriyyah at-Tūnisiyyah
République Tunisienne
የቱኒዚያ ሪፑብሊክ

የቱኒዚያ ሰንደቅ ዓላማ የቱኒዚያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የቱኒዚያመገኛ
ዋና ከተማ ቱኒስ
ብሔራዊ ቋንቋዎች አረብኛ
መንግሥት
ተግባራዊ ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ቤጂ ጻይድ ኤል ሰብሲ
ዩሱፍ ቻሄድ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
163,610 (92ኛ)
ገንዘብ የቱኒዚያ ዲናር
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +216
1948

1948 አመተ ምኅረት

ታኅሣሥ 22 ቀን - ሱዳን ነጻነት ከእንግሊዝ አገኘ።

መጋቢት 11 ቀን - ቱኒዚያ ነጻነት ከፈረንሣይ አገኘ።

የካቲት 23 ቀን - ሞሮኮ ነጻነት ከፈረንሣይ አገኘ።

ሊቢያ

ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕር ፣ ግብፅ ፣ ሱዳን ፣ ቻድ ፣ ኒጄር ፣ አልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለ42 አመታት እስከ 2003 ዓ.ም. ሕዝባዊ ጦርነት ድረስ አገሪቱን በብቸኝነት ያስተዳድሩት ሞአመር ጋዳፊ የአፍሪካ አገሮች አንድ አገር መሆን አለባቸው ስማቸውም «የተባበሩት የአፍሪካ አገራት» ተብሎ መጠራት አለበት ብለው ያምኑ ነበር።

ኒጄር

ኒጄር የአፍሪካ አገር ነች።

ኒጄር የዓለም ዋና ዩራኒየም ማዕድን ምንጭ በመሆንዋ ከፍ ያለ ሚና አላት።

ኒጄር ከዓለም አገራት ሁሉ ለሰው ልጆች ምንጊዜም ከፍተኛው ወላድነት ምጣኔ አላት።

አፍሪቃ

አፍሪቃ (አፍሪካ) ከዓለም ሁለተኛ ትልቅ አህጉር ነች። ከ869 ሚሊዮን በላይ ህዝብ በዚች አህጉር የሚኖር ሲሆን በጠቅላላ 54 ሀገሮች ይገኛሉ። ከእነዚህም ሀገሮች መሀል ናይጄሪያ በህዝብ ብዛት (127 ሚሊዮን) የመጀመሪያውን ደረጃ ስትይዝ፤ ግብፅና ኢትዮጵያ በ73 ሚሊዮን እና በ72 ሚሊዮን ህዝብ በሁለተኛና በሶስተኛ ደረጃ ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የህዝብ ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ከሌሎች የፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች ጋር በመደማመር ድህነትን በማባባስ ደረጃ ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡

ኤስዋቲኒ

ኤስዋቲኒ የደቡባዊ አፍሪካ ሀገር ነው። በ2010 ዓም በንጉሥ ምስዋቲ አዋጅ የአገሩ ይፋዊ ስም ከ«ስዋዚላንድ» ተቀየረ። ኤስዋቲኒ ምንጊዜም የሀገሩ ሲስዋቲኛ ስም ሆኗል።

ካሜሩን

ካሜሩን በምዕራብ አፍሪካ የሚገኝ አገር ነው።

ኮሞሮስ

ለፊልሙ፣ ኮሞሮስ (ፊልም) ይዩ።

የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ

የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ

በ1952 ዓም የፈረንሳይ ኡባንጊ-ሻሪ ቅኝ ግዛት «የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ» ተብሎ ነፃነቱን አገኘ። በ1969 ዓም የሀገሩ ፕሬዝዳንt ዦን-በደል ቦካሣ እራሱን «ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ቦካሣ» ሹሞ እስከ 1972 ዓም ድረስ የሀገሩ አጠራር «የመካከለኛው አፍሪካ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት» ሆኖ ነበር።

ጅቡቲ

ጅቡቲ በይፋ የጅቡቲ ሪፐብሊክ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን በኤርትራ፣ ከምዕራብና ደቡብ በኢትዮጵያና ከደቡብ ምሥራቅ በሶማሊያ ትዋሰናለች።

አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች

በሌሎች ቋንቋዎች

This page is based on a Wikipedia article written by authors (here).
Text is available under the CC BY-SA 3.0 license; additional terms may apply.
Images, videos and audio are available under their respective licenses.