ሥነ ንዋይ

ሥነ ንዋይምጣኔ ሀብት ጥናት ነው።

ትርጓሜዎች

እንግሊዝኛ «economy» /ኢኮኖሚ/ ለ«ምጣኔ ሀብት» እራሱ ሲያመልከት፣ የምጣኔ ሀብት ጥናት ወይም «ሥነ ንዋይ» ትርጓሜ «economics» /ኤኮኖሚክስ/ ነው።

የጥናት ክፍሎች

ምጣኔ-ሃብታዊ መላ-ምቶች

እጥረት

ምጣኔ ሀብት አስተሳሰብ በስተጀርባ ያለው አበይት ምክኒያት 'እጥረት' ነው። የተፈጥሮ ሃብት አላቂነትና የሰው ልጅ ያልተገደበ ፈላጎት ተጣምረው ለምጣኔ ሀብት አስተሳሰብ አስፈላጊነት አስተዋጽኦ ምጣኔ ሀብት ባህሪ አበርክተዋል። የዚህ አስተሳሰብ ፈልሳፊዎች፦

  • አዳም ስሚስ (ነጻ ገበያ)
  • ሪካርዶ (በ ሃራት መካከል ስላለው ትስስር)
  • ጆን ሎክ
  • ሚልተን ፍሪድማን ኬይንስ

ሊጠቀሱ ይችላሉ።

የምጣኔ-ሃብታዊ አስተሳሰብ ዕድገት

ዘመናዊ

ስልጣኔ

ኤርትራ

ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ አገሮች አንዷ ስትሆን: በስሜን-ምዕራብ ከሱዳን፣ በሰሜን-ምስራቅ ከቀይ ባህር፣ በደቡብ ከኢትዮጵያ፣ በደቡብ-ምስራቅ ጅቡቲ ጋር ድንበር ትካለላለች። ኤርትራ የሚለው ስም ከላቲኑ «Mare Eritreum» የተወሰደ እና ስረ-መሰረቱ የግሪኩ Ἐρυθρὰ θάλαττα ሐረግ ሲሆን ትርጉሙም ቀይ ማለት ነው። ይህን ስም ለአካባቢው የሰጡት ጣሊያኖች በጥር 1890 ቅኝ ግዛታቸውን ሲያውጁ ነበር (ተመሳሳይ ስም በጀርመኖች 1870 እና ግብጾች 1860ወቹ በጥቅም ላይ ውለዋል፣ ነገር ግን የትኛውን ክፍል ስሙ እንደሚመለከት ግልጽ አልነበረም)። ኤርትራ፣ እንደ ሐገር፣ በጣሊያኖች ከተመሰረተች በኋላ በ5 ልዩ ሂደቶች ውስጥ በማለፍ ነው ያሁኑን ቁመናዋን የያዘችው። ከ1890 በፊት የነበረው የአካባቢው ታሪክ በ«ኤርትራ» ስር የሚጠና ባህይሆንም ስለአዲሱ ኤርትራ ግንዛቤ ስለሚያስጨብጥ ታሪክ ተመራማሪዎች ከ1890 በፊት ያለውንም ታሪክ ማጥናት ተገቢ እንደሆነ ይስማማሉ።

ካርቱም ዩኒቨርሲቲ

ካርቱም ዩኒቨርሲቲ (ዓረብኛ: جامعة الخرطوم) በሱዳን የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ነው.

በሌሎች ቋንቋዎች

This page is based on a Wikipedia article written by authors (here).
Text is available under the CC BY-SA 3.0 license; additional terms may apply.
Images, videos and audio are available under their respective licenses.